EBC Entertainment
EBC Entertainment
  • 2 424
  • 37 263 104
"ሚስት ፍለጋ ሄደን በአጣና አባረውናል"
የሰፈር ሰው- ኢንስፔክተር ፀጋዬ ተመስን በውትድርና ቤት ያሳለፈውን ትዝታ ጨምሮ ታዳጊዎችን በስፖርት አንጾ ለማሳደግ የከፈለውን ዋጋ ተጨዋውተናል። #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
Переглядів: 131

Відео

"አምቡላንስ በሌለበት እንዳትዘርረኝ!"
Переглядів 966 годин тому
የሞይ ታይ ስፖርት በኢትዮጵያ...እግር ጥሎን #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
43 ቁጥር የሴት ጫማ!
Переглядів 886 годин тому
የክረምት ጫማዎች ዋጋ...ቅዳሜ ገበያ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“ፍቅረኛዬን ማስቀናት እፈልጋለሁ” ---ተዋናይት ማሪያ ዮሴፍ
Переглядів 3692 години тому
የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ አስተዳደጉን አስተምሩኝ”-- ተዋናይት ጸደንያ ታፈስ
Переглядів 1432 години тому
የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“አስገራሚ የፖስት ካርድ ግጥሞችን የምትሸጠው”--ተዋናይት መድኃኒት ዘገየ
Переглядів 3372 години тому
የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“ፎቶዬን አበላሽታችሁብኛል ደግማችሁ አንሱኝ” --ተዋናይት ቅድስት ማሙሽ
Переглядів 2272 години тому
የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
አየር ላይ - ምዕራፍ 2 ክፍል 1
Переглядів 10 тис.4 години тому
አየር ላይ - ምዕራፍ 2 ክፍል 1 #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብና ሥነ-ጥበብ ውድድር
Переглядів 4339 годин тому
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተሰናዳ ዓመታዊ የኪነጥበብና የሥነ-ጥበብ ፈጠራ ውድድርና ትዕይንት #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
ማኅበራዊ ሚዲያን የተረዳንበት መንገድ ልክ አይመስለኝም-አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ
Переглядів 1,8 тис.9 годин тому
ማኅበራዊ ሚዲያን የተረዳንበት መንገድ ልክ አይመስለኝም-አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 2 - "ሀረጊቱ!"
Переглядів 51 тис.12 годин тому
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 2 - "ሀረጊቱ!" #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“ድምፅሽ እንደ ጣዝማ ማር ነው”
Переглядів 3,2 тис.12 годин тому
“ድምፅሽ እንደ ጣዝማ ማር ነው” የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ተወዳዳሪ ምሕረት ረታ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“የሸንበቆ አንጓዎች”- ምርጥ የተውኔት ስራ
Переглядів 57912 годин тому
“የሸንበቆ አንጓዎች”- ምርጥ የተውኔት ስራ መድኃኒት ዘገየ እና ቅድስት ማሙሽ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍፃሜ ተወዳዳሪዎች #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
ዳኞቹን ማን አስደመማቸው?
Переглядів 66212 годин тому
ዳኞቹን ማን አስደመማቸው? ሀብታሙ ውይስ መብራት? #habesha #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
"እኛ ሰፈር ከገባህ አትወጣም"
Переглядів 84112 годин тому
ጨርቆስ ተወልደው ካደጉት ደራሲ ዓለማየሁ ታዬ እና ኮሜዲያን ጎሹ ፍስሃ ጋር ስለጨርቆስ የተደረገ ቆይታ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
“የትንፋሽ፣ ድምጽ፣ የጉሮሮ፣ የጉልበት ሀብታም ነህ ሙሉ አቅም አለህ” የተባለለት የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር ሁለተኛ የወጣው ድምፃዊ
Переглядів 2,7 тис.12 годин тому
“የትንፋሽ፣ ድምጽ፣ የጉሮሮ፣ የጉልበት ሀብታም ነህ ሙሉ አቅም አለህ” የተባለለት የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር ሁለተኛ የወጣው ድምፃዊ
ዳኞችን ያወዛወዘው ድምፃዊ ሀብታሙ ውበት
Переглядів 1,6 тис.12 годин тому
ዳኞችን ያወዛወዘው ድምፃዊ ሀብታሙ ውበት
የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የአሸናፊዎች የሽልማት ሥነ ስርዓት
Переглядів 10 тис.12 годин тому
የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የአሸናፊዎች የሽልማት ሥነ ስርዓት
የኢትዮጵያ አይዶል አሸናፊዋ ምርጥ ስራ
Переглядів 13 тис.14 годин тому
የኢትዮጵያ አይዶል አሸናፊዋ ምርጥ ስራ
"ህልሜን በውድድሩ አሳክቻለሁ፤እቀጥላለሁ!" ተዋናይት መድሐኒት ዘገየ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የተውኔት አሸናፊ
Переглядів 1,5 тис.14 годин тому
"ህልሜን በውድድሩ አሳክቻለሁ፤እቀጥላለሁ!" ተዋናይት መድሐኒት ዘገየ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የተውኔት አሸናፊ
ዳኞች በአድናቆት የመሰከሩላት፣ተነስተው ያቀፏት ድምጻዊት መብራት ንጉሴ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የድምጽ አሸናፊ
Переглядів 20 тис.14 годин тому
ዳኞች በአድናቆት የመሰከሩላት፣ተነስተው ያቀፏት ድምጻዊት መብራት ንጉሴ የኢትዮጵያ አይዶል የምዕራፍ 3 የፍጻሜ ውድድር የድምጽ አሸናፊ
አንድ ሺ አንድ አርበኞች የመሠረቷት ከተማ
Переглядів 3,5 тис.16 годин тому
አንድ ሺ አንድ አርበኞች የመሠረቷት ከተማ
እስከ 30 ሺ ብር የሚሸጡ መጻሕፍት
Переглядів 20216 годин тому
እስከ 30 ሺ ብር የሚሸጡ መጻሕፍት
"ልጅ በእናቱ ስም ይጠራ"
Переглядів 56916 годин тому
"ልጅ በእናቱ ስም ይጠራ"
አንድ ዓመት በፌሽታ
Переглядів 77016 годин тому
አንድ ዓመት በፌሽታ
ለመጽሐፍ ምረቃ የሙዚቃ ድግስ
Переглядів 2,2 тис.День тому
ለመጽሐፍ ምረቃ የሙዚቃ ድግስ
25 ዓመት በቴአትር ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ
Переглядів 2,5 тис.День тому
25 ዓመት በቴአትር ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ
የደራሲያን ማኅበር ለደራሲያን እና ለሀገር ገፅታ - ይህም አለ
Переглядів 1,4 тис.День тому
የደራሲያን ማኅበር ለደራሲያን እና ለሀገር ገፅታ - ይህም አለ
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 1 - "ድጋፌ ነህ"
Переглядів 50 тис.День тому
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 1 - "ድጋፌ ነህ"
ከ450 ዓመት በኋላ የአረፋን በዓል በልዩ ያከበሩት
Переглядів 4,8 тис.День тому
ከ450 ዓመት በኋላ የአረፋን በዓል በልዩ ያከበሩት

КОМЕНТАРІ

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 53 хвилини тому

    የሀገር ሠራዊት የምትወጋ ሀገር አፍራሽ ከሆንክ በጥይት ሳይሆን የጄት ቦንብ ታበላሃለች ሀገር አፍራሽ በደንብ ይግባህ

  • @foziyaseid2950
    @foziyaseid2950 Годину тому

    jegna new gzut

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr Годину тому

    40 yinorachihual kifle hager tigignalachw??

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 4 години тому

    best of best...

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 5 годин тому

    5k🙄😳wow

  • @user-fq3zs6zs1k
    @user-fq3zs6zs1k 6 годин тому

    ላንቺ ደስ ብሎኛል

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 9 годин тому

    ቁሊታም ሸሌ አሁን አንችኮ ትልቅ ነገር መስሎሽ ይሆናል ድሃ የድሃ ሀገር ለአይቶ አያውቅ ዳቦ ፊሪዳው ነው ይል ነበር አባቴ። ደሞ ይሄ ሀገሩን በውጭ ጠላት ያስደፈረ የራሱን ሀገር ህዝብ የሚደበድብ የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ምኑ እንደሚደነቅ አንችው እወቂው ሸሌዋ።

  • @beinspiredwithhawit.2854
    @beinspiredwithhawit.2854 10 годин тому

    aselef iluminati nat blesh 😂😂 22:24

  • @mrphone840
    @mrphone840 14 годин тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 19 годин тому

    እንኳን ደስ አለሽ መብሪ

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 20 годин тому

    ቹቹስ?

  • @alemendres
    @alemendres 22 години тому

    ትለያለህ አልዬ የኔ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 22 години тому

    ደበሸ ግን ማን ነዉ አርቲስት ነህ ያለህ? እኔ ጭራሸ የአእምሮ እክል ሁሉ ያለብህ ይመሰለኛል ግን ይሁንልህ የእለት ጉርሰህን ማግኛህ ነዉ።

    • @gezachewgizaw6193
      @gezachewgizaw6193 22 години тому

      እንዴት መህን አለበት ? አንተ ሳትፈጠር የኢትዮጵያን ቴያትር እና አርትን ህይወት ከዘሩበት አንጋፋዎቹ አርቲስቶች አንዱ ነው ምናልባት ቀደም ያሉትን ስራዎች የማግኘትና የመመልከት እድል ካጋጠመህ ቁጭ ብለህ ተመልከት ያን ጊዜ ይገባሀል ለማንኛውም ምላስህን ክፉ ከመናገር ቆጥብ !!!

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 7 годин тому

      እሺ።​@@gezachewgizaw6193

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 23 години тому

    እኔ ሁሌም ወደፊትም መልስ የማላገኝልት ጥያቄ ለምንድን ነው ግን ንጉሳዊ ቤተሰብን እጅግ ልቅም ቆንጅዬዎችና እጅግ ስነ ስርዓት ያላቸውና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባቸውና በበረከት የተትረፈረፉ ደልቃቃና ዝንጥ ያሉ የሚሆኑት እልና በቃ ይህ የአምላክ ቅብዓ ቅዱስና ፀጋ ነው ብዬ እላለሁ።

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndaleMamo-se4dk
    @EndaleMamo-se4dk День тому

    ጀ ይልማን፣ አብይን እና አዳነችን ወዘተ የመሰሉ 1000 የኢት ባለስልጣን አመራሮች ቢኖሩ ተአምር ይፈጠር ነበር።ሌሎች ያውሩ እናንተ ስሩ ። ታሪክ ይመሰክርላችኃል።

  • @EndaleMamo-se4dk
    @EndaleMamo-se4dk День тому

    Wow, Our hero.Ethiopia is thanking you 😊

  • @ahmederina
    @ahmederina День тому

    ሀረግን የፈራ የአሁኑ ጀግና ነው ሀረግ የድሮ የገባት እርድና በዝቶባት ወደ ሞኝነት የተቀየረች ምርጥ ልጅ ናት

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 День тому

    ትችያለሽ 😂

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th День тому

    እኔ ጋ ነይ

  • @erkeselamhaile738
    @erkeselamhaile738 День тому

    just wow

  • @TsionFekadu-zf6ep
    @TsionFekadu-zf6ep День тому

    Yet ga neberu😂😂😂😂

  • @saratube8487
    @saratube8487 День тому

    የኔማር ተሽሎሽ ወደስራሽ ተመለሽዴ ተመስገን አስካልዬ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣሽ 💚💛😘🙏

  • @Ayda-w6f
    @Ayda-w6f День тому

    ኘቀኘወከ

  • @mehamedarega
    @mehamedarega День тому

    እያማረ መጣ❤❤❤❤

  • @maiaamark7690
    @maiaamark7690 День тому

    ❤❤❤❤

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y День тому

    የእኛ ውድ ወንድም አላህ ከፍ ያለ ደረጂ ያድርስህ ሀቢቢ የእኛ ጀግና ወሎየ ገራገር ፈገግታህ ያጠግባን አስካልየ አችም ጀግና ነሽ ወደ ሰሜን ወሎ ህጂ ወልዳየ ሀራ ዶሮ ግብር እራያ መርሳ እረ ብዙ ነው ባህላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @santabiset8163
    @santabiset8163 День тому

    Wey hargya nfkshig nbr

  • @MakedseBekele
    @MakedseBekele День тому

    ❤❤❤❤

  • @MakedseBekele
    @MakedseBekele День тому

    Wow eneka dase alashe Yan wede

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s День тому

    ድራማው ከ"በስንቱ" የደበሽ ገፀ-ባሕሪ ደግሞ ከአለማየው ታደሰ(በስንቱ) ገፀ ባሕሪ ጋር ይመሳሰላል:: በቃ አዲስ ነገር የሚፈጥር ጠፋ አይደል?

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 День тому

    እስኪ አንድ ጉራጌ አጋቡኚና ወሴ ባሳ እንበል😂

  • @banchasres3980
    @banchasres3980 День тому

    ቆንጆ ነበር ግን ያች ሴት የት ሂዳ ነው እግዳ ተቀባይ ያች ልጅ ሞልቃቃ ነበረች ታስቃለች ደስ ትላለች ግን ለማንኛውም እንኳን ደናመጣችሁ አዲስ የገባሽው መልካም ዕድል ይቅናሽ ክፍል 2ን እጠብቃለሁ😊😍

  • @blenkindye3698
    @blenkindye3698 День тому

    ዶክተር እድሜይስጥህ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku1457 День тому

    አያያዛቹ አሪፍ ነው ግን ድሮ የምናየው አይነት ጥሩ ስቶሪ ያለው ተከታይ ድራማ ብትሰሩ ከዚ በላይ ተመልካች ታገኛላቹ

  • @brookdimetros7377
    @brookdimetros7377 День тому

    አቦምሳን በኛ ዘመን ሁሉ ነገር ያላት ሁሉም እኩል የሚኖርባት ሀብታም ከደሀው የማይለይበት ማህበራዊ አኗኗር ዘይቤ የሚያስቀና እንግዳ ተቀባይ ሰው ባይተዋር የማይሆንባት ሁሉም በየዘመኑ የራሱን ታሪክ የሚኖርባት ከተማ ነች እኔ በበኩሌ በዚች ከተማ በማደጌና በመማሬ እድለኛ ነኝ ። 🙏 የአባባ ደርቤ ልጅ ።

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 День тому

    አስካልየ የኔ ሙሉ ሴት እወድሻለሁ❤❤❤

  • @user-in4iy7jh8z
    @user-in4iy7jh8z День тому

    እርዕሱን እባካችሁ

  • @Hamze_mi1an
    @Hamze_mi1an День тому

    Ato alebachew i miss you😅😅😅😅😅

  • @GuroDiki
    @GuroDiki День тому

    አዲስ መጫወቻ እንደተገዛለት ህፃን የኔ የኔ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonteka7202
    @solomonteka7202 День тому

    wow Abomsa my beloved home town by the way Abebe Sehene one of Abomsa's genius is my neighbor.

  • @hana5977
    @hana5977 День тому

    Wow weyena argashe sewedat be maryam beleka sera selaywat dese belogale setamero bertu kegemeru yamerale❤❤❤❤❤❤

  • @user-cl9qs9nk7m
    @user-cl9qs9nk7m День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 2 дні тому

    ዋው ናፍቄያችሁ ነበር

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 2 дні тому

    እስኪ ይታይ

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 2 дні тому

    ኣቦምሳ ከተለያዩ ቦታ የመጡ ወታድሮች መሰረታት ክዛም ሲቭሎች መምህራን ሀኪሞች የመሳሰሉት ሀገሩን እቅንተዋል ለማንኛውም የፍቅር ሀገር ነው

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 2 дні тому

    ሀረጊቱ ዌልካም😍

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 2 дні тому

    ይህ ነገር ስለማነው የሚያወሩት😂😂😂

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 дні тому

    ልጁ ፈገግታው የስራ ሞራሉ በስማም ደስ ሲል በጌታ 👌

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 дні тому

    አይ አይ አስካለ በሳቅ ገደለችኝ እዴት ነው ሚገለበጠው አላለችም ምጣዳን ሰብራት ነበር ወረወረችው እኮ 😀😀🤭